Presented by George Meelalii
BOLE - BOLE, EDNA MALL
Apartment Sold
Description

#ቤቱ
የሚገኘው ቦሌ ኤድናሞል ወደ አትላስ የሚወስደው ዋናው መንገድ ላይ ባለ ቅይጥ G+10 ህንፃ ላይ ነው ያለው። ህንፃው እስከ 3ኛ ፎቅ የንግድ ቦታዎች ያሉት እና ከእዛ በላይ ያለው ወለል ለመኖሪያነት የሚያገለግል ሲሆን በፍሎር 2 ቤቶች አሉበት።ለመረከብ የወር እድሜ ብቻ የሚወስድ ሲሆን ቤቱ ካለው ጥሩ ነገሮች መሃል በሳሎኑና ዋናው መኝታ ጥሩ የከተማ እይታ ነው ያለው። ህንፃው ለነዋሪው ከሚሰጣቸው አገልግሎቶች መሃል ሊፍት ፣ ቴራስ ፣ ጀነሬተር የመሳሰሉ ነገሮችን ይዟል። የመኪና ማቆሚያ First came first serve ነው።
Property Images
Link copied!
Back