Presented by George Meelalii
KAZANCHISE - KAZANCHIES, RADISSON BLU
Apartment inactive
Description
#ቤቱ
የሚገኘው ካሳንቺስ ካለው ራዲሰን ብሉ ወደ ኢሲኤ የሚወስደው መንገድ ላይ ባለ አነስተኛ የመኖሪያ መንደር ውስጥ በሚገኝ G+11 ህንፃ ውስጥ ነው። ህንፃው ያለበት ግቢ ካሳንቺስ አካባቢ ብቸኛው የመኖሪያ መንደር ነው። ግቢው በውስጡ በቂ የመኪና ማቆሚያ ፣ ካሬ ፣ ሬስቱራንት ፣ የከርሰምድር ውሃ ፣ ጠንካራ ወዳጅነት ያለው ማህበረሰብ ይገኝበታል። በተጨማሪ ህንፃው ለነዋሪው ከሚሰጣቸው አገልግሎቶች መሃል ጀነሬተር ፣ ስራ የጀመረ አሳንሰር ፣ ሰገነት ፣ የአደጋ ግዜ መውረጃ የመሳሰሉ ነገሮችን በውስጡ ይዟል።
Property Images
Link copied!
Back