Presented by George Meelalii
KAZANCHISE -
KAZANCHIES, ECA
Apartment
HOLD
Description
#ቤቱ
የሚገኘው ካሳንቺስ ECA, እፎይ ፒዛ የሚገኝበት አካባቢ ባለ ቅይጥ G+12 ተደርጎ በተሰራ እና በወለል 3 ቤቶች ባሉበት ህንፃ ላይ ነው።
ህንፃው አሁን ላይ አገልግሎት መስጠት የጀመረ እና ሰዎች እየኖሩበት ያለ ሲሆን በውስጡ ለነዋሪዎች ከሚሰጠው አገልግሎቶች መሃል በቤቱ ቁጥር የተዘጋጀ የመኪና ማቆሚያ ፣ አገልግሎት የጀመረ ሊፍት ፣ የአደጋ ግዜ መውረጃ እና አገልግሎት ያልጀመረ ጀነሬተር በውስጡ ይዟል።
አሁን ላይ ክፍት ነው።
- Region: KAZANCHISE
- Place: KAZANCHIES, ECA
- Type: Apartment
- Status: HOLD
- Listing Status: HOLD
- Price: 29,999,000 ETB
- Area (sqm): 200.00
- Per SQM (Birr): 149,995
- Payment Type:
- Bedrooms: 3
- Baths: 3
- Floor: 2
- Title Deed: ዲጂታል ካርታ
- George Meelali Commission: 25% of 2 (149,995.00 ETB)
- Agent Commission: 75% of 2 (449,985.00 ETB)
- Listing Date: 16 Apr 2025
- Sold Date: Not Known
Link copied!