Presented by George Meelalii
BOLE - BOLE, WELOSEFER
Apartment inactive
Description
#ቤቶቹ....
የሚገኙት ከወሎሰፈር አደባባይ ወደ ፒኮክ ፓርክ የሚወስደው መንገድ አቅጣጫ 300 ሜትር እርቀት ላይ በሚገኝ በወለል 4 ቤቶች ባሉበት G+10 ህንፃ ላይ ነው።ህንፃው ሙሉለሙሉ ያለቀ እና ሰዎች መኖር የጀመረበት ሲሆን ህንፃው ለነዋሪው ከሚሰጣቸው አገልግሎቶች መሃል በቂ የመኪና ማቆሚያ ፣ ሰፊ ቴራስ ፣ ተጠባባቂ ጄኔሬተር ፣ 2 አሳንሰር ፣ እንግዳ መቀበያ ፣ እሳት አደጋ ማጥሪያ የመሳሰሉ ነገሮችን በውስጡ ይዟል።
ቤቱ ዝግ መአድ ቤት ፣ የአብሳይ ክፍሉ የራሶ መታጠቢያ ሲኖረው የቤቱ እይታ በህንፃ የማይጋረድ እና ብርሃን ያለው።
Property Images
Link copied!
Back