Presented by George Meelalii
BOLE - BOLE, WELOSEFER
Apartment active
Description

#ቤቱ
የሚገኘው ወሎሰፈር አደባባዩ ጋር በሚገኝ  G+8 ሆኖ የተሰራ ህንፃ ላይ ነው። ህንፃው  በፍሎር 2 ቤቶች ብቻ ነው አሉት እና ቴራስ ፣ የመኪና ማቆሚያ ፣ እንግዳ መቀበያ የመሳሰሉ አገልግሎቶችን በውስጡ ለነዋሪዎቹ ይሰጣል። አሁን ያለበት የግንባታ ደረጃ አልቆ በሁለት ወር ግዜ ውስጥ ሙሉለሙሉ ህንፃው ለመኖር ዝግጁ ይሆናል። ይሄ ማለት ግን አሁን አገልግሎት አይሰጥም ማለት አይደለም ፣ አሁንም ቢሆን ከ2 በላይ አባወራዎች እየኖሩበት እና ከ80,000 ብር በላይ እያከራዩት ይገኛሉ።

ሌሎቹ ቤቶች አልቀው ይሄ ቤት የዘገየበት ምክንያት ድርጅቱ ቤቶቹን semifinished የመሸጥ እቅድ የነበረው በመሆኑ ምክንያት ፊኒሺንግ ስራውን ገዢው እንዲሰራ ታስቦ የተቀመጠ ነበር። ነገር ግን አሁን ላይ semifinished የሚለው ሃሳብ ተቀይሮ ሁሉም ቤቶች አልቀው ለገዢ እንዲሸጡ ስለተወሰነ ፊኒሺንጉን ለመስራት ሁለት ወር ይወስዳል።

Property Images
Link copied!
Back