Presented by George Meelalii
BOLE - BOLE, CARGO
Apartment HOLD
Description

#ቤቱ
የሚገኘው ቦሌ አየር መንገድ ካርጎ አካባቢ ባለ G+10 ሆኖ በተሰራ እና በወለል 4 ቤቶችን በያዘ ህንፃ ላይ ነው። ህንፃው ለነዋሪው ከሚሰጣቸው አገልግሎቶች መሃል እንግዳ መቀበያ ፣ 2 ሊፍት ፣ ጀነሬተር ፣ የመኪና ማቆሚያ አለው። አሁን ላይ ተከራይቶ የነበረ እና የኪራይ ዘመኑ ስላለቀ ለመከራየት ዝግጁ ነው።

Property Images
Link copied!
Back