Presented by George Meelalii
BOLE - BOLE, ALEM CINEMA
Apartment HOLD
Description

#ቤቱ
የሚገኘው ቦሌ አለም ሲኒማ አካባቢ በሚገኝ G+13 ተደርጎ የተሰራ ህንፃ ላይ ነው። ህንፃው በውስጡ ለነዋሪው ከሚሰጣቸው አገልግሎቶች መሃል መዋኛ ገንዳ፣ ጂም፣ በወለል 4 ቤቶች፣ 2 ቤዝመንት መኪና ማቆሚያ፣ ለቤቱ ተለይቶ የተሰጠ የራሱ የመኪና ማቆሚያ፣ ጠንካራ ጥበቃ፣ ቴራስ፣ የከርሰምድር ውሃ፣ የድግስ ቦታ በተጨማሪ እንግዳ መቀበያ እና አነስ ያለ ግቢ አለው።


ማስታወሻ 1: በአሁን ሰዓት $3,000 ዶላር (በወቅታዊ ምንዛሬ ግምት 480,420 ብር) በወር ተከራይቶ ነው።


ማስታወሻ 2: ቤቱ በውጭ ዜጎች የተከራየ በመሆኑ ውስጡን ለማሳየት ፍቃደኛ አይደሉም፤ ስለዚህ ቤቱን እራሱን ማየት ለጊዜው አይቻልም፣ ተመሳሳዩን ነው የሚጎበኘው (የተጠቀምነውም ቪዲዮ ተመሳሳዩን ነው እንጂ እራሱን አይደለም!)።
Property Images
Link copied!
Back