Presented by George Meelalii
BOLE - BOLE, RWANDA
Apartment active
Description
#ቤቱ
የሚገኘው ቦሌ ሩዋንዳ ኢንባሲ ፊለፊት ባለው የወንዝ ፕሮጀት አካባቢ በሚገኝ የመኖሪያ ባለው G+17 ህንፃ ላይ ነው። ህንፃው ለነዋሪው ከሚሰጣቸው አገልግሎቶች መሃል ጥሩ የከተማ እይታ ፣ አረንጓዴ መናፈሻ ፣ በቤቱ ስም የተመዘገበ የመኪና ማቆሚያ ፣ 2 አሳንሰር ፣ ጥሩ እይታ ያለው ሰገነት ፣ በካሜራ የታገዘ ጥበቃ ፣ ጀነሬተር የመሳሰሉ ነገሮችን በውስጡ ይዟል።
Property Images
Link copied!
Back