Presented by George Meelalii
BULBULA - BULBULA, MARIYAM
Apartment Sold
Description

#ቤቶቹ 
የሚገኙት ቦሌ ቡልቡላ ማሪያም ማዞሪያ አካባቢ G+8 ሆኖ በተገነባ ቅይጥ ህንፃ ላይ ነው። ህንፃው ለነዋሪው ከሚሰጣቸው አገልግሎቶች ውስጥ ቴራስ ፣ በወለል 4 ቤቶች ፣ የመኪና ማቆሚያ በመገጠም ላይ ያለ 2 ባቡር ፣ የአደጋ ግዜ መውረጃ የመሳሰሉ ነገሮች አሉት።


ለመረከብ ከዚህ በሃላ 2 ወር ብቻ ይቀረዋል!
Property Images
Link copied!
Back