Presented by George Meelalii
SARBET -
SARBET, AU
Apartment
active
Description
1 Beds / 1 Baths / 6F / 86(65)sqm
-
#ቤቱ
አፍሪካ ህብረት አካባቢ በመሆኑ የሚገኘው ጥሩ የተከራይ ተፈላጊነት አለው።ቤቱ ያለበት ህንፃ ወደ ላይ ከፍታ 8 ፎቅ ሆኖ የተሰራ እና በፍሎር 2 ቤቶች ብቻ የያዘ ነው። ከተረከበ እና መኖር ከተጀመረበት 3 አመት አካባቢ ሆኖታል።
በውስጡ ሊፍት ፣ የከርሰምድር ውሃ ፣ ጥበቃ ፣ ጀነሬተር የመሳሰሉ ነገሮች አሉት።
ዋጋ የቤቱን ሙሉ እቃ ያካታል።
አሁን ላይ ከነሙሉ እቃው 90,000 ብር ተከራይቷል።
- Region: SARBET
- Place: SARBET, AU
- Type: Apartment
- Status: active
- Listing Status: active
- Price: 14,999,000 ETB
- Area (sqm): 86.00
- Per SQM (Birr): 174,407
- Payment Type: Both
- Bedrooms: 1
- Baths: 1
- Floor: 6
- Title Deed: ዲጂታል ካርታ
- George Meelali Commission: 25% of 2 (74,995.00 ETB)
- Agent Commission: 75% of 2 (224,985.00 ETB)
- Listing Date: 15 Dec 2025
- Sold Date: Not Sold
Link copied!