Presented by George Meelalii
BULGARIYA - BULGARIYA, AU
Apartment Sold
Description

3 Beds / 2 Baths + MaidsR + Laundry / 8F / 200sqm
-
#ቤቱ
የሚገኘው ብልጋሪያ አፍሪካ ህብረት አካባቢ በሚገኝ G+12 ሆኖ በተሰራ እና በወለል 2 ቤቶች ባሉት የመኖሪያ ህንፃ ላይ ነው።
ህንፃው ለነዋሪ ከሚሰጣቸው አገልግሎቶች መሃል የአደጋ ግዜ መውረጃ ፣ ቆሻሻ መወርወሪያ ፣ 2 ሊፍት ፣ የከርሰምድር ውሃ ፣ በካሜራ የታገዘ ጥበቃ ፣ ጀነሬተር የመሳሰሉ ነገሮች አሉት።


አሁን ላይ ሙሉለሙሉ አልቆ አገልግሎት መስጠት ጀምራል።
Property Images
Link copied!
Back