Presented by George Meelalii
BOLE - BOLE, DENBEL
Apartment active
Description

#ቤቱ
የሚገኘው ቦሌ ደንበል ጋዜቦ አካባቢ በሚገኝ G+8 ሆኖ በተሰራ የመኖሪያ ህንፃ ላይ ነው። ህንፃው ለነዋሪው ከሚሰጣቸው አገልግሎቶች መሃል ጂም ፣ የእንግዳ መቀበያ ፣ በካሜራ የታገዘ ጥበቃ ፣ ሊፍት ፣ ጀነሬተር ፣ የስብሰባ አዳራሽ ፣ በቂ የመኪና ማቆሚያ ፣ በወለል 3 ቤቶችን ይዛል።


አሁን ላይ ሙሉለሙሉ ያለቀ እና ዘመናዊ ኑሮን ለማኖር ዝገረጅቱን ጨርሷል።
Property Images
Link copied!
Back