Presented by George Meelalii
CMC - CMC, YETEBABERUT
Apartment Sold
Description

#ቤቱ
ሁልግዜ የቤት ገበያ ውስጥ በቀላሉ የማታገኙት የአፖርትመንት አይነት አይደለም።ካሉት ለየት ያሉ ገፅታዎች መሃል የመጀመሪያው እና ቤቱን ከሌሎች ቤቶች የሚለየው ለተለያዩ አገልግሎቶች መዋል የሚችል ሰፊ እና ጥሩ እይታ ያለው የራሱ ቴራስ ያለው መሆኑ እና 270 ድግሪ የከተማ እይታ ማየት የሚያስች ሰፊ ባልከኒ(በረንዳ) በሶስቱን መኝታ ቤቶች በኩል ማግኘታቹ ነው።


ይሄ ቤት የሚገኘዉCMC ፀሃይ ሪል እስቴት በገነባው የመኖሪያ ውስጥ ሲሆን ግቢው አዲስ አበባ ውስጥ ካሉ ዘመናዊ እና ብዙ አገልግሎት ከሚሰጡ የመኖሪያ መንደሮች መሃል አንዱ ነው።ቤቱ ያለበት ህንፃ G+12 ሆኖ የተገነባ እና በወለል 2 ቤቶች ብቻ ነው ሲሆን ግቢው ለነዋሪው ከሚሰጣቸው አገልገረሎቶች መሃል በቤቱ ቁጥር የተዘጋጀ የመኪና ማቆሚያ ፣ የማይቋረጥ አገልግሎት ያለው ጀነሬተር ፣ አረንጓዴ አካባቢ ፣ የልጆች መጫወቻ ፣ ጠንካራ ጥበቃ ፣ የተደራጀ የህንፃ አስተዳደር ፣ በካርድ የሚሰሩ የመሳሰሉ ነገሮች ይዟል።
Property Images
Link copied!
Back