Presented by George Meelalii
HAILE GARMENT - HAILE GARMENT, ROUND
Apartment Sold
Description

#ቤቱ 
የሚገኘው ሃይሌ ጋርመንት በተለምዶ ዲያስፓራ በሚባለው ሰፈር ውስጥ በተገነባ G+7 ህንፃ ውስጥ ነው።
ህንፃው ለነዋሪው ከሚሰጣቸው አገልግሎቶች መሃል ቴራስ ፣ በወለል 2 ቤቶች ፣ የአደጋ ግዜ መውረጃ ፣ የእሳት ማጥፊያ ፣ሊፍት (አገልግሎት የጀመረ) ፣ የመኪና ማቆሚያ የመሳሰሉ ነገሮችን ይዟል። የመጀመሪያው ወለል ላይ ሰዎች ተከራይተው እየኖሩ ሲሆን የተከራዩበትም ዋጋ መጠን 40,000 ብር ነው።


አሁን ላይ ህንፃው ሙሉለሙሉ አገልግሎት እየሰጠ ነው።
Property Images
Link copied!
Back