Presented by George Meelalii
KAZANCHISE - KAZANCHIES, WOMEN SQUARE
Apartment HOLD
Description

#ቤቱ
የሚገኘው ካሳንቺስ ሴቶች አደባባይ አካባቢ G+17 ሆኖ በተገነባ የመኖሪያ ህንፃ ላይ ነው። 
ህንፃው ለነዋሪው ከሚሰጣቸው አገልግሎቶች መሃል የእንግዳ መቀበያ ፣ የከርሰምድር ውሃ ፣ በወለል 2 ቤቶች ፣ በካሜራ የታገዘ ጥበቃ ፣ ጀነሬተር ፣ 2 ሊፍት የመሳሰሉ ነገሮችን ይዟል። 


አሁን ላይ ከ7 በላይ አባወራዎች ኑሮአቸውን መስርተው እየኖሩ ነው።
Property Images
Link copied!
Back