Presented by George Meelalii
CMC - CMC, FIGA
Apartment Sold
Description

#ቤቶቹ
የሚገኙት ሲኤምሲ ፊጋ አካባቢ ባለየመኖሪያ ግቢ ውስጥ G+10 ሆኖ በተገነባ የመኖሪያ ህንፃ ውስጥ ነው። 
የመኖሪያ ግቢ 30,000 ካሬ ላይ ያረፈ ሰፊ መንደር በመሆኑ በውስጡ በቂ የመኪና ማቆሚያ ፣ ጥበቃ ፣ ለልጆች መጫወቻ የሚሆን ቦታ ፣ እንግዳ መቀበያ ፣ የከርሰ ምድር ውሃ ፣ ጀነሬተር እና ጥሩ የግቢ አስተዳደር አለው። ቤቶቱ የሚገኝበት ህንፃ እንግዳ መቀበያ ፣ 2 ሊፍት ፣ ቆሻሻ መጣያ ፣ በፍሎር 2 ቤቶች አሉት።
Property Images
Link copied!
Back