Presented By George Meelalii
CMC - CMC, TSHAY
Apartment HOLD
Description

#ቤቱ
ሁልግዜ የቤት ገበያ ውስጥ በቀላሉ የማታገኙት የአፖርትመንት አይነት አይደለም።


ይሄ ቤት የሚገኘዉCMC ፀሃይ ሪል እስቴት በገነባው የመኖሪያ ውስጥ ሲሆን ግቢው አዲስ አበባ ውስጥ ካሉ ዘመናዊ እና ብዙ አገልግሎት ከሚሰጡ የመኖሪያ መንደሮች መሃል አንዱ ነው።ቤቱ ያለበት ህንፃ G+12 ሆኖ የተገነባ እና በወለል 2 ቤቶች ብቻ ነው ሲሆን ግቢው ለነዋሪው ከሚሰጣቸው አገልገረሎቶች መሃል በቤቱ ቁጥር የተዘጋጀ የመኪና ማቆሚያ ፣ የማይቋረጥ አገልግሎት ያለው ጀነሬተር ፣ አረንጓዴ አካባቢ ፣ የልጆች መጫወቻ ፣ ጠንካራ ጥበቃ ፣ የተደራጀ የህንፃ አስተዳደር ፣ በካርድ የሚሰሩ የመሳሰሉ ነገሮች ይዟል።
Property Images
Link copied!
Back