Presented by George Meelalii
AYAT -
AYAT, ZONE 8
Apartment
Sold
Description
#ቤቱ
የሚገኘው አያት ዞን 8 አካባቢ 30,000 ካሬ ላይ ባረፈ የመኖሪያ መንደር ውስጥ በተገነባ G+5 የመኖሪያ ህንፃ ውስጥ ነው።
ግቢው ሰፊ በመሆኑ ምክንያት የመኪና ማቆሚያ ፣ ለልጆች መጫወቻ የተመቸ ነው። በሌላ በኩል ጥሩ ጥበቃ ፣ የከርሰምድር ውሃ ፣ የህንፃ አስተዳደር የመሳሰሉ ነገሮች አሉት።
ህንፃው በጣት አሻራ የሚሰራ መግቢያ ፣ ሊፍት ፣ ጀነሬተር የመሳሰሉ ነገሮችን በውስጡ ይዟል።
- Region: AYAT
- Place: AYAT, ZONE 8
- Type: Apartment
- Status: Sold
- Listing Status: Sold
- Price: 12,999,000 ETB
- Area (sqm): 116.00
- Per SQM (Birr): 112,060
- Payment Type: Both
- Bedrooms: 3
- Baths: 2
- Floor: 5
- Title Deed: ዲጂታል ካርታ
- George Meelali Commission: 100% of 2 (259,980.00 ETB)
- Agent Commission: 100% of 2 (259,980.00 ETB)
- Listing Date: 16 Jan 2026
- Sold Date: 01 Mar 2026
Link copied!