Presented by George Meelalii
SEMMIT -
SEMMIT, CAMBRIDGE
Apartment
active
Description
#ቤቱ
የሚገኘው ሰሚት በተለምዶ ካምብሪጅ እየተባለ በሚጠራው ሰፈር ውስጥ በሚገኝ የመኖሪያ መንደር ውስጥ ነው። አፓርትመንቱ ያለበት ህንፃ G+7 ሆኖ የተገነባ እና በወለል 2 ቤቶች ብቻ ያሉበትሲሆን ግቢው በውስጡ ጠንካራ ጥበቃ፣ የግቢ አስተዳደር፣ ጀነሬተር፣ በቂ የመኪና ማቆሚያ፣ የውሃ ታንከር እና የከርሰ ምድር ውሃ አገልግሎቶች ለነዋሪው ይሰጠዋል።
- Region: SEMMIT
- Place: SEMMIT, CAMBRIDGE
- Type: Apartment
- Status: active
- Listing Status: active
- Price: 22,999,000 ETB
- Area (sqm): 187.00
- Per SQM (Birr): 122,989
- Payment Type: Both
- Bedrooms: 3
- Baths: 2
- Floor: 1
- Title Deed: ዲጂታል ካርታ
- George Meelali Commission: 30% of 2 (137,994.00 ETB)
- Agent Commission: 70% of 2 (321,986.00 ETB)
- Listing Date: 26 Jan 2026
- Sold Date: Not Sold
Link copied!