Presented by George Meelalii
BOLE - BOLE, WELOSEFER
Apartment active
Description

#ቤቱ
የሚገኘው ወሎሰፈር አደባባዩ አካባቢ በሚገኝ G+8 ሆኖ የተሰራ ህንፃ ላይ ነው። ህንፃው በወለል 2 ቤቶች ብቻ ያሉት ሲሆን ለነዋሪው ከሚሰጣቸው አገልግሎቶች መሃል ቴራስ ፣ የመኪና ማቆሚያ ፣ እንግዳ መቀበያ የመሳሰሉ ነገሮችን ይዟል። አሁንም ቢሆን ከ2 በላይ አባወራዎች እየኖሩበት እና ከ80,000 ብር በላይ እያከራዩት ይገኛሉ።
Property Images
Link copied!
Back