Presented by George Meelalii
BOLE - BOLE, ATLAS
Apartment Sold
Description

#ቤቱ
የሚገኘው ቦሌ አትላስ የሚገኘው ይልማ ስጋ ቤት አካባቢ ሲሆን ቤቱ ያለበት ህንፃው G+8 ተደርጎ የተሰራ የመኖሪያ ህንፃ ነው። ህንፃው በውስጡ 24/7 ጥበቃ ፣ በጣም ጥሩ አጨራረስ ፣ ፓርኪንግ ፣ ሊፍት ፣ ጄኔሬተር ፣ በወለል 2 ቤቶች የመሳሰሉ ነገሮች የያዘ ሲሆን አካባቢ መግቢያና መውጫው በጠንካራ ጥበቃ የሚጠበቅ ስለሆነ ለመኖር ምቹ ያደርገዋል።


ህንፃው ሙሉለሙሉ አልቆ መኖር ከተጀመረበት አመት ሊሞላው ነው። ለሽያጭ የቀረበው ቤቱ አሁን ያለበት የግንባታ ደረጃ በከፊል ግንባታው አልቆ የፊኒሺንጉን ስራ እራሱ ቤቱን የሚገዛው ሰው የሚጨርሰው ነው የሚሆነው።
Property Images
Link copied!
Back