Presented by George Meelalii
BOLE - BOLE, WELOSEFER
Penthouse active
Description

#ቤቱ
የሚገኘው ወሎሰፈር አደባባዩ አካባቢ በሚገኝ G+8 ሆኖ የተሰራ ህንፃ ላይ ነው። ህንፃው በወለል 2 ቤቶች እስከ G+7 ድረስ ሲሆሩ ስምንተኛ ላይ አንድ ቤት ብቻ ነው ያለው። ህንፃው ለነዋሪው ከሚሰጣቸው አገልግሎቶች መሃል ቴራስ ፣ የመኪና ማቆሚያ ፣ እንግዳ መቀበያ ፣ አገልግሎተ‍እ የጀመረ ሊፍት እና ጀነሬተር የመሳሰሉ ነገሮችን ይዟል። አሁን ያለበት የግንባታ ደረጃ አልቆ አባወራዎች እየኖሩበት ይገኛል። 


አንደኛ ወረል ላይ እራሱ ሪል እስቴቱ የአይስክሬም እና ጣፋጭ ምግቦችን የሚያቀርብበት ዘመናዊ ሬስቱራት እየገነባ ነው የሚገኘው። 
Property Images
Link copied!
Back