Presented by George Meelalii
KAZANCHISE - KAZANCHIES, HILTON
Apartment Sold
Description

#አፓርመንቱ
የሚገኘው ካሳንቺስ ሂልተን አካባቢ B+G+12 ሆኖ በተገነባና በወለል 2 ቤቶች ባሉት የመኖሪያ ህንፃ ነው። ህንፃው ሙሉለሙሉ ያለቀ እና በጥሩ ሁኔታ የተያዘ ሲሆን ለነዋሪው ሊፍት ፣ ጀነሬተር ፣ በቂ የመኪና ማቆሚያ ፣ የአደጋ ግዜ መውረጃ ፣ በቂ የውሃ ታንከሮች ፣ ቴራስ ፣ የእንግዳ መቀበያ እና የህንፃ አስተዳደር በአገልግሎት ያቀርባል። 


ቤቱ ለኢንቨስትመንት አዋጭ ከሚያደርኩት ባህሪዎቹ መሃል 
ጥሩ የክፍሎች አቀማመጥ ፣ የሚገኘው ጠርዝ ላይ በመሆኑ ወደፊትም የማይከለል የከተማ እይታ ፣ ጥሩ የጠዋት ብርሃን ፣ ሰፊ ባልከኒ አለው።
Property Images
Link copied!
Back