Exclusive 3-Bedroom Apartment in Bole Homes
BOLE -
BOLE, HOMES
Apartment
Sold
Description
#ቤቱ
የሚገኘው በቦሌ ሆምስ አካባቢ በG+9+Terrace ሆኖ በጥንቃቄ በተገነባ እና በወለል 1 ቤት ብቻ (Single Unit per Floor) ባለው ልዩ የመኖሪያ ህንፃ ላይ ነው። ህንፃው ለነዋሪዎች ከሚሰጣቸው አገልግሎቶች መካከል በቂ የመኪና ማቆሚያ፣ እንግዳ መቀበያ (Reception)፣ ቴራስ (Terrace)፣ ሊፍት እና ጀነሬተር ያቀርባል። ቤቱ የሚገኘው ዋና ሰብሳቢ መንገድ ዳር ቢሆንም፣ የድምፅ ብክለት እንዳይኖር ጥራታቸውን የጠበቁ ድምፅ የማያስገቡ መስታወቶች (Soundproof Windows) ተገጥመውለታል።
- Region: BOLE
- Place: BOLE, HOMES
- Type: Apartment
- Status: Sold
- Listing Status: Sold
- Price: 39,999,000 ETB
- Area (sqm): 281.00
- Per SQM (Birr): 142,345
- Payment Type: Both
- Bedrooms: 3
- Baths: 4
- Floor: 2
- Title Deed: ዲጂታል ካርታ
- George Meelali Commission: 100% of 1 (399,990.00 ETB)
- Agent Commission: 100% of 2 (799,980.00 ETB)
- Listing Date: 23 Feb 2026
- Sold Date: 10 Oct 2026
Link copied!