Presented by George Meelalii
SEMMIT - SEMMIT, CAMBRIDGE
Apartment Sold
Description

#ቤቱ
የሚገኘው ሰሚት በተምዶ ካምብሪጅ እየተባለ በሚጠራው ሰፈር ውስጥ በሚገኝ የመኖሪያ መንደር ውስጥ ነው። ግቢው በውስጡ ጠንካራ ጥበቃ፣ የግቢ አስተዳደር፣ ጀነሬተር፣ በቂ የመኪና ማቆሚያ፣ የውሃ ታንከር እና የከርሰ ምድር ውሃ አገልግሎቶች ሲኖሩት
አፓርትመንቱ ያለበት ህንፃ G+7 ሆኖ የተገነባ እና በወለል 2 ቤቶች ብቻ ነው የሚገኙበት። ቤቱ ጥሩ እይታ፣ ጥሩ አየር ዝውውር እና ብርሃን ያገኛል።


ማስታወሻ: ሊፍቱ ለጊዜው ስለማይሰራ፤ ዋጋው እንዲቀንስ ምክንያት ሆኗል።


#Financial_Information
• Estimated Rent: 60,000 ብር / month
• Monthly Service Fee: 3,000 ብር


#Investment_Analysis
• Gross Annual Income: 720,000 ብር
• Net Annual Income: 684,000 ብር
• Net Yield: ~4.02%
• Investment Type: Value-buy opportunity


#Price_Position
• Current Asking: 16,999,000 ብር
• Comparable Units Asking: ~20,000,000 ብር
• Approx. Discount vs Market: ~3,000,000 ብር
• Price per sqm: ~108,273 ብር (significantly below comparable relative to area average


#Price_History
• Previous Price: 20M
Property Images
Link copied!
Back