Presented by George Meelalii
BOLE - BOLE, DENBEL
Apartment active
Description

#ቤቱ
የሚገኘው በቦሌ ኦሎምፒያ አካባቢ G+12 ሆኖ በተገነባ እና ወለል 2 ቤቶች ብቻ ያሉበት የመኖሪያ ህንፃ ላይ ነው። ህንፃው ሙሉ አገልግሎት የጀመረ ሲሆን ነዋሪዎችከሚሰጣቸው አገልግሎቶች: ስራ የጀመሩ ሊፍት ፣ ጀነሬተር ፣ የከርሰምድር ውሃ ፣ የእንግዳ መቀበያ ፣ በቂ የመኪና ማቆሚያ ይይዛል።


#Financial_Information
• የኪራይ ገቢ: 160,000 ብር / ወር (Unfurnished)
• የአገልግሎት ክፍያ (ግምት): 5,000 ብር / ወር
• አመታዊ የተጣራ ገቢ: 1,860,000 ብር
• Gross Yield: 7.3%
• Net Yield: 7.0%


#Investment_Analysis
 • ቦሌ ኦሎምፒያ ሁሌም የኤክስፓት እና የዲፕሎማቱ ማህበረሰብ ከፍተኛ ተመራጭ አካባቢ ነው።
 • 155 ካሬ ስፋት ያለው 3 መኝታ ቤት በዚህ አካባቢ በቀላሉ የመከራየት አቅም አለው።
 • ህንፃው አዲስ ስለሆነ የጥገና ወጪው ዝቅተኛ ነው።
 • አገልግሎት ክፍያ 5,000 ብር ይሆናል የሚል ግምት ነው ያለን። (አዲስ ህንፃ ስለሆነ ትክክለኛ መጠኑ በቅርቡ ይገለጻል)።


#Price_Position
• የካሬ ሜትር ዋጋ: 169,670 ብር / sqm
• የአካባቢ አማካይ ዋጋ: ~150,000 ብር / በካሬ
→ ከገበያ ትንሽ ከፍ ብላል ዋጋው ፣ ነገር ግን አዲስ ህንፃ + አገልግሎቱ + አካባቢ ተፈላጊነት ስላለው የተጋነነ ልዩነት የለውም።


#Price_History
ገበያ ላይ ገና መውጣቱ ነው።


Property Images
Link copied!
Back