Presented by George Meelalii
BOLE - BOLE, DENBEL
Apartment Under Payment
Description

-
#ቤቱ
የሚገኘው በቦሌ ደንበል ጋዜቦ አካባቢ ሲሆን B+G+17+T በተገነባ እና በእያንዳንዱ ወለል 3 ቤቶች ብቻ ያሉበት የመኖሪያ ህንፃ ላይ ነው።ህንፃው ሙሉለሙሉ ያለቀ ሲሆን የከርሰምድር ውሃ፣ ጀነሬተር፣ ሊፍት፣ የመኪና ማቆሚያ እና የህንፃ አስተዳደር አገልግሎት ለነዋሪዎች ይሰጣል።




Property Images
Link copied!
Back