Presented By Geroge Meelalii
BOLE - BOLE, HARMONY
Apartment Sold
Description

#ቤቱ
የሚገኘው ቦሌ ሃርመኒ ሆቴል B+G+10+T ሆኖ በተገነባ እና በወለል 2 ቤቶች ባሉት የመኖሪያ ህንፃ ላይ ነው።ህንፃው ለነዋሪው ከሚሰጣቸው አገልግሎቶች መሃል Smart Doors, Smart Elevator, Green Terrace, Spa & Gym , Sauna Steam Parking ፣ የጋራ መአድ ቤት ፣ የከርሰምድር ውሃ ፣ በካሜራ የታገዘ ዘመናዊ ጥበቃ እና የህንፃ አስተዳደር አሉት። የከተማ እይታ ያለው በረንዳ አለው።
Property Images
Link copied!
Back