Presented By George Meelalii
22 - 22, ADDIS HIWOT
Apartment Sold
Description

#ቤቱ
የሚገኘው ከቦሌ ወደ 22 የሚወስደው አዲሱ መንገድ ላይ በተለምዶ ፅጌ ሽሮ ጀርባ የሚባለው አካባቢ G+10 ተደርጎ በተሰራ ህንፃ ላይ ነው።
ህንፃው ለነዋሪው ከሚሰጠው አገልግሎት መሃል መኪና ማቆሚያ ፣ ሊፍት ፣ ጥበቃ ፣ ሰገነት ፣ እንግዳ መቀበያ ፣ የከርሰ ምድር ውሃ ፣ ጄኔሬተር የመሳሰሉ ነገሮችን በውስጡ ይዟል።
ሰዎች መኖር የጀመሩበት ህንፃ ነው።
Property Images
Link copied!
Back