Presented by George Meelalii
SEMMIT - SEMMIT, CAMBRIDGE
Apartment active
Description

#ቤቱ
የሚገኘው ሰሚት በተምዶ ካምብሪጅ እየተባለ በሚጠራው ሰፈር ውስጥ በሚገኝ የመኖሪያ መንደር ውስጥ ነው። ግቢው በውስጡ ጥበቃ፣ የግቢ አስተዳደር፣ ጀነሬተር፣ በቂ የመኪና ማቆሚያ፣ የውሃ ታንከር እና የከርሰ ምድር ውሃ አገልግሎቶች ሲኖሩት፣ አፓርትመንቱ ያለበት ህንፃ G+7 ሆኖ የተገነባ እና በወለል 2 ቤቶች ብቻ አሉበት።


ማስታወሻ: ሊፍቱ ለጊዜው አገልግሎቶት አይሰጥም
Property Images
Link copied!
Back