Presented by George Meelalii
CMC - CMC, FIGA
Apartment Sold
Description

#ቤቱ
የሚገኘው ሲኤምሲ ፊጋ ባለ የመኖሪያ መንደር ውስጥ G+10 ሆኖ በተገነባ እና በወለል 5 ቤቶች ባሉት ለኑሮ ምቹ በሆነ የመኖሪያ ህንፃ ላይ ነው።


ግቢው ሰፊ እንደመሆኑ መጠን በቂ የመኪና ማቆሚያ፣ የልጆች መጫወቻ፣ የከርሰምድር ውሃ፣ ጀነሬተር፣ የህንፃ አስተዳደር እና ጥበቃ ያሉበት የተሟላ ኮምፓውንድ ነው።


ህንፃው በውስጡ እንግዳ መቀበያ፣ ሊፍት፣ ጀነሬተር፣ በካሜራ የታገዘ ጥበቃ እና የእሳት ማጥሪያ ያለው ሲሆን ለመኖር ዝግጁ ነው። 


ማስታወሻ: ቤቱ ከነ ሙሉ የቤት እቃዎቹ ጋር ነው የሚሸጥ።
Property Images
Link copied!
Back