Presented By George Meelalii
SIGNAL - 22, SIGNAL
Apartment active
Description

#አፓርቱመንቱ
የሚገኘው ከ22 ወደ ሲግናል በሚወስደው ዋና መንገድ ላይ B+G+12+T ሆኖ በተገነባ የፀዳ ቅይጥ ህንፃ ላይ ባለ 4ኛ ወለል ላይ ነው። ህንፃው በወለል 2 ቤቶች ብቻ ያሉበት (Low Density) ሲሆን ለነዋሪዎች ሊፍት፣ ተጠባባቂ ጄኔሬተር፣ ሰፊ የጋራ ቴራስ፣ የእንግዳ መቀበያ (Reception)፣ በካሜራ የታገዘ 24/7 ጥበቃ እና የውሃ ታንከር ያሟላ ነው።
አፓርትመንቱ ሙሉ በሙሉ የቤት እቃዎች የተሟሉለት (Furnished) ሲሆን፣ በአሁኑ ሰዓት በወር 300,000 ብር ተከራይቶ ከፍተኛ ገቢ በማስገኘት ላይ ይገኛል።
Property Images
Link copied!
Back