Presented by George Meelalii
KAZANCHISE -
KAZANCHIES, AWARE
Apartment
HOLD
Description
#ቤቱ
የሚገኘው ካሳንቺስ አዋሬ መንገድ ላይ ኦቪድ ሪል እስቴት በገነባው G+14 በሆነና በወለል 5 ቤቶችን ባሉት ህንፃ ላይ ነው።
ህንፃው ለነዋሪው ከሚሰጣቸው አገልግሎቶች መሃል 2 ሊፍት ፣ በቤቱ ቁጥር የተዘጋጀ የመኪና ማቆሚያ ፣ ጀነሬተር ፣ አነስ ያለ ግቢ እና ጥበቃ አለው።
ህንፃው ሙሉለሙሉ አልቆ ለነዋሪው ለማስረከብ የ3 ወር ግዜ ብቻ ነው የቀረው።
#ዶክመንት
ዲጂታል ካርታው በዚህ 2 ወር ግዜ ይወስዳል ወደ ገዢዎቹ ለመዞር፣ ስለዚህ የግብይት የሚሆነው በሙሉ ውክልና የብድር ውል በማድረግ ነው።
- Region: KAZANCHISE
- Place: KAZANCHIES, AWARE
- Type: Apartment
- Status: HOLD
- Listing Status: HOLD
- Price: 9,499,000 ETB
- Area (sqm): 74.00
- Per SQM (Birr): 128,365
- Payment Type: Cash
- Bedrooms: 2
- Baths: 1
- Floor:
- Title Deed: ዲጂታል ካርታ አልህነም
- George Meelali Commission: 30% of 2 (56,994.00 ETB)
- Agent Commission: 70% of 2 (132,986.00 ETB)
- Listing Date: 02 Apr 2026
- Sold Date: Not Known
Link copied!