Presented By George Meelalii
BOLE - BOLE, JAPAN
Apartment Sold
Description

#ቤቱ
የሚገኘው ቦሌ ጃፓን አካባቢ ላይ G+10 ሆኖ በተገነባ አዲስ የመኖሪያ ህንፃ ላይ ነው። በወለል 2 ቤቶች ብቻ ያሉበት ስለሆነ ጸጥ እና ፕራይቬሲ ያለው አካባቢ ነው።


ህንፃው ሙሉ ለሙሉ የተጠናቀቀ ሲሆን በውስጡ ጂም፣ የከርሰ ምድር ውሃ፣ እንግዳ መቀበያ፣ በቂ ፓርኪንግ፣ ሊፍት፣ ጀነሬተር እና የህንፃ አስተዳደር ይገኛሉ።


ቤቱ በጣም ሰፊ እና ለኤክስፓት ኪራይ ወይም ለታላቅ ቤተሰብ መኖሪያ ተስማሚ ነው።
የመረከቢያ ጊዜ: 2 ወር
Property Images
Link copied!
Back