Presented By George Meelalii
BOLE - BOLE, WELOSEFER
Apartment HOLD
Description

#ቤቱ
ቦሌ ወሎሰፈር ተባበር በርታ አካባቢ G+10 ሆኖ በተገነባ እና በወለል 3 ቤቶች ባሉበት አዲስ ህንፃ ላይ ነው። ህንፃው ለነዋሪው ከሚሰጣቸው አገለግሎቶች መሃል ሰጥታው የተጠበቀ የመኖሪያ ግቢ ፣ የማይሸፈን እይታ ፣ መኪና ማቆሚያ ፣ ሊፍት፣ የውሃ ታንከር፣ ቴራስ እና ሁለት ጥበቃ አለው።
Property Images
Link copied!
Back