Presented by George Meelalii
BOLE - BOLE, JAPAN
Apartment active
Description

#አፓርመንቱ
የሚገኘው በቦሌ ጃፓን አካባቢ G+8 ሆኖ በተገነባ እና በወለል 3 ቤቶች ብቻ ባሉበት ህንፃ ላይ ነው።
ህንፃው ሊፍት፣ ፓርኪንግ፣ ትራንስፎርመር፣ የከርሰ ምድር ውሃ እና የደህንነት ሲስተም ያለው ሲሆን ለመኖሪያም ሆነ ለኪራይ ኢንቨስትመንት በጣም ተስማሚ ነው ነው።
Property Images
Link copied!
Back