Presented by George Meelalii
CMC - CMC, YETEBABERUT
Apartment Sold
Description
#ቤቱ.
የሚገኘው ሲምሲ ፀሃይ ሪልእስቴት ጀርባ አካባቢ ሲሆን ቤቱ ያለው ጥሩ የመኖሪያ መንደር ውስጥ በመሆኑ ለመኖሪያ ተመራጭ ያደርገዋል። ምክንያቱም ግቢው በውስጡ የከርሰምድር ውሃ ፣ በቂ መኪና ማቆሚያ ፣ ጠንካራ ጥበቃ አለው። በተጨማሪም ቤቱ ያለበት ህንፃ ሊፍት ፣ ቴራስ(ሰገነት) ያለው ነው።
Property Images
Link copied!
Back