Presented by George Meelalii
SARBET - SARBET, AU
Apartment active
Description

#አፓርመንቱ
የሚገኘው በሳርቤት አፍሪካ ህብረት አካባቢ የሚገኝ G+10 ሆኖ በተሰራ እና በወለል 3 ቤቶች ባሉበት ህንፃ ላይ ነው። 
ህንፃው በእያንዳንዱ ፎቅ 3 ቤቶች ፣ ሊፍት፣ 2 ቤዝመንት ፓርኪንግ፣ ትራንስፎርመር ፣ የከርሰ ምድር ውሃ እና በካሜራ የታገዘ ደህንነት አለው።
አሁን ከ3 በላይ ቤቶች ውስጥ ተከራዮች እየኖሩበት ይገኛል።
Property Images
Link copied!
Back