Presented by George Meelalii
BOLE -
BOLE, MESKEL FLOWER
Apartment
HOLD
Description
#ቤቱ
የሚገኘው መስቀል ፍላወር ሆቴል አካባቢ ሲሆን በG+10 ሆኖ በተገነባ እና ሙሉለሙሉ የተጠናቀቀ ህንፃ ውስጥ ነው። ህንፃው በእያንዳንዱ ወለል 2 ቤቶች ብቻ ያሉበት ስለሆነ ዝቅተኛ እንቅስቃሴ አለው።
ለነዋሪዎች ከሚሰጣቸው አገልግሎቶች መሃል በመገጠም ላይ ያለ ሊፍት (2ሳምንት) ፣ ተጠባባቂ ጄኔሬተር፣ ቴራስ፣ የመኪና ማቆሚያ፣ ቀላል የትራንስፖርት መገኛ ቦታ ላይ ነው ያለው።
- Region: BOLE
- Place: BOLE, MESKEL FLOWER
- Type: Apartment
- Status: HOLD
- Listing Status: HOLD
- Price: 24,999,999 ETB
- Area (sqm): 171.00
- Per SQM (Birr): 146,199
- Payment Type: Cash
- Bedrooms: 3
- Baths: 2
- Floor: 3
- Title Deed: ዲጂታል ካርታ
- George Meelali Commission: 100% of 1 (249,999.99 ETB)
- Agent Commission: 100% of 2 (499,999.98 ETB)
- Listing Date: 01 May 2026
- Sold Date: Not Known
Link copied!