Presented by George Meelalii
BOLE - BOLE, WELOSEFER
Apartment active
Description

#አፓርትመንቱ
የሚገኘው በወሎ ሰፈር አደባባዩ 300 ሜትር ገባ ብሎ በሚገኝ G+10 ዘመናዊ የመኖሪያ ህንፃ ላይ ነው። ህንፃው በፍሎር 2 ቤቶች ብቻ ያሉበት ሲሆን ለነዋሪዎች የእንግዳ መቀበያ፣ በቂ የመኪና ማቆሚያ፣ ጀነሬተር፣ የውሃ ታንከሮች እና የህንፃ አስተዳደር በአገልግሎት ያቀርባል። ሰዎች መኖር ከጀመሩ ከ1 አመት በላይ ሆኗል።
Property Images
Link copied!
Back