Presented by George Meelalii
BOLE -
BOLE, WELOSEFER
Apartment
active
Description
#አፓርትመንቱ
የሚገኘው በቦሌ ወሎ ሰፈር አካባቢ G+20 ሆኖ በተገነባ፣ የከተማው እጅግ ውብ እይታ ባለው ዘመናዊ የመኖሪያ ህንፃ ላይ ነው። ህንፃው ለነዋሪዎች ዘመናዊ እንግዳ መቀበያ፣ የከርሰምድር ውሃ፣ 3 ሊፍት፣ 3 ቤዝመንት የመኪና ማቆሚያ፣ ጀነሬተር እና ዘመናዊ የህንፃ አስተዳደር አገልግሎቶችን ያካትታል።
ቤቱ በ15ኛ ፎቅ ላይ የሚገኝ ሲሆን፣ እጅግ ማራኪ የከተማ እይታ ያለው ፣ ነፋሻማ እና ብርሃናማ ነው። ህንፃው በያዝነው አመት ለነዋሪዎች ርክክብ ለማድረግ በዝግጅት ላይ ይገኛል።
- Region: BOLE
- Place: BOLE, WELOSEFER
- Type: Apartment
- Status: active
- Listing Status: active
- Price: 24,999,000 ETB
- Area (sqm): 141.00
- Per SQM (Birr): 177,298
- Payment Type: Both
- Bedrooms: 2
- Baths: 2
- Floor: 15
- Title Deed: ዲጂታል ካርታ አለው
- George Meelali Commission: 30% of 2 (149,994.00 ETB)
- Agent Commission: 70% of 2 (349,986.00 ETB)
- Listing Date: 15 May 2026
- Sold Date: Not Sold
Link copied!