Presented by George Meelalii
BOLE - BOLE , Millennium
Apartment active
Description

#አፓርትመንቱ
የሚገኝ በBole ሚሊኒየም አካባቢ ሙሉ በሙሉ የተጠናቀቀ በG+5 ህንፃ ውስጥ የሚገኝ ሲሆን በፎቅ 4 ቤቶች ብቻ ያሉበት ሰላማዊ እና ከፍተኛ ግላዊ ህይወትን ለመምራት ምቹ ነው።
ህንፃው ለነዋሪው ከሚሰጣቸው አገልግሎቶች መሃል Reception፣ Gym፣ Common Laundry እና Manager Office ያሉት ሙሉ ህንፃ ነው። ቤቱ አሁን ላይ በኪራይ ላይ ነው።
Property Images
Link copied!
Back