Presented by George Meelalii
PIYASSA - PIYASSA , Lycée Guébré-Mariam
Apartment HOLD
Description

#ቤቱ
ይህ አፓርትመንት በፒያሳ ሊሴ ገ/ ማሪያም አካባቢ በሚገኝ 3B+G+17+T ሆኖ በተገነባ ዘመናዊ mixed-use ህንፃ ላይ ነው። ህንፃው በከተማ ማዕከል የሚገኝ ሲሆን ለመኖሪያ እና ለኢንቨስትመንት ከፍተኛ ምቾት አለው።


አካባቢው በትምህርት ቤቶች፣ ሆስፒታሎች፣ ንግድ ማዕከላት እና ትራንስፖርት የተከበበ ሲሆን ህንፃው ደግሞ ለነዋሪው የስብሰባ አዳራሽ ,ቢሮ, የከርሰ ምድር ውሃ ፣
Game zone ፣ ቋሚ የመኪና ማቆሚያ ፣ የንግድ ቦታዎች
፣ ጀነሬተር እና የአደጋ ግዜ መውረጃ አለው። 
Property Images
Link copied!
Back