LUXURY 3 BEDROOM APARTMENT IN HARMONY
BOLE - BOLE, HARMONY
Apartment active
Description

#ቤቱ
የሚገኘው ቦሌ ሃርመኒ ሆቴል B+G+13+T ሆኖ በተገነባ እና በወለል 2 ቤቶች ባሉት የመኖሪያ ህንፃ ላይ ነው። ህንፃው ለነዋሪው ከሚሰጣቸው አገልግሎቶች መሃል Smart Doors, Smart Elevator, Green Terrace, Spa & Gym, Sauna Steam, Parking, የጋራ መአድ ቤት, የከርሰ ምድር ውሃ, በካሜራ የታገዘ ዘመናዊ ጥበቃ እና የህንፃ አስተዳደር አሉት። የከተማ እይታ ያለው በረንዳ አለው።


ማስታወሻ : የተጠቀምነው ቪዲዮ ቤቱ እቃ ሳይገባበት (Furnished ) ከመሆኑ በፊት የተቀረፀ ሲሆን ቤቱን ለማስዋብ የተጠቀምናቸው እቃዎች ከጣልያን ፣ ከፓሪስ የተገዙ በመሆናቸው ለቤቱ ጥሩ ውበትን አላብሰውታል። 
Property Images
Link copied!
Back