Presented By George Meelalii
LEBU -
LEBU , መድሃንያለም
Apartment
active
Description
#አፓርትመንቱ
የሚገኘው ለቡ መድሃንያለም አካባቢ በሚገኝ ማራኪ የመኖሪያ መንደር ውስጥ ሲሆን ያለበት ህንፃ G+8 ተደርጎ የተሰራ እና በወለል 3 ቤቶች ያሉበት ነው። ቤቱን ስትረከቡ ቁምሳጥን እና የማእድቤት መደርደሪያዎችን አይካትትም፣ ከዛ ውጭ ያለው ነገር ሁሉ የተሟላለት ነው። ቤቱን በቀን ውስጥ ለመረከብ ዝግጁ ነው።
## ግቢው ቪላ እና አፓርትመንቶችን የያዘ፣ ሰዎች ገብተው ኑሮአቸውን የጀመሩበት ሲሆን በቂ የመኪና ማቆሚያ፣ የከርሰምድር ውሃ፣ የልጆች መጫወቻ፣ የመዋኛ ገንዳ፣ ጠንካራ ጥበቃ እና የእንግዳ መቀበያ አለው።
- Region: LEBU
- Place: LEBU , መድሃንያለም
- Type: Apartment
- Status: active
- Listing Status: active
- Price: 17,612,000 ETB
- Area (sqm): 148.00
- Per SQM (Birr): 119,000
- Payment Type: Both
- Bedrooms: 3
- Baths: 2
- Floor: 4
- Title Deed: ዲጂታል ካርታ
- George Meelali Commission: 30% of 2 (105,672.00 ETB)
- Agent Commission: 70% of 2 (246,568.00 ETB)
- Listing Date: 25 May 2026
- Sold Date: Not Sold
Link copied!