Presented By George Meelalii
BISRAT GABRIEL - B/GEBRIL, LAFTO MALL
Apartment active
Description

#አፓርትመንቱ
የሚገኘው ብስራተ ገብርኤል ቤተክርስቲያን አካባቢ በሚገኝ ጥሩ የግንባታ ዲዛይን ባለው G+12 ህንፃ ላይ ነው። ህንፃው ለነዋሪው ከሚሰጣቸው አገልግሎቶች መሃል እንግዳ መቀበያ ፣ የከርሰምድር ውሃ ፣ 2 ሊፍት ፣ በቂ የመኪና ማቆሚያ ፣ በካሜራ የታገዘ ጥበቃ እና በእናንዳንዱ ወለል ላይ የጋራ መታጠቢያ ቤቶች አለው።በተጨማሪም ሁሉም ቤቶች ቁምሰሰጥን ፣ የውሃ ማሞቂያ የተገጠመላቸው ናቸው።


ማስታወሻ: የተጠቀምነው ቪዲዮ እራሱ የሚሸጠው ቤት ሳይሆን ተመሳሳዩን ነው። ነገር ግን ምንም አይነት ልዩነት የላቸውም በሁለቱ ቤቶች መሃል።
Property Images
Link copied!
Back