Presented By George Meelalii
BOLE - BOLE, ATLAS
Apartment HOLD
Description

#ቤቱ
የሚገኘው ቦሌ አትላስ አካባቢ 4B+G+14 ሆኖ በተገነባ እና በወለል 3 ቤቶች ባሉት ህንፃ ላይ ነው። ህንፃው የመሬት እና አንደኛ ላይ ያለው ወለሎች የነዋሪውን ኑሮ ያቀላሉ ተብለው የታሰቡ ለምሳሌ ካፍቴሪያ ፣ የሴቶች እና የወንዶች የውበት ሳሎን ፣ የስጦታ እቃ የሸጫዎች逝 የቤት ማስዋቢያዎች በቀላሉ እዛው የሚያገኝበትን እረጋ ያለ የግብይት ቦታ ሲኖረው ፣ ከዚህም በተጨማሪ የከርሰምድር ውሃ ፣ በቤቱ ቁጥር/ስም የተመዘገበ የመኪና ማቆሚያ፣ ሊፍት ፣ ጠንካራ የህንፃ አስተዳደርእና በካሜራ የታገዘ ጥበቃ አለው። አካባቢ ላይ ጥሩ የመከራየት አቅም እና ተፈላጊነት ካላቸው ህንፃዎች መሃል አንዱ ነው።


ማስታወሻ 1: ቤቱ ለገበያ የቀረበው ከነሙሉ እቃው ሲሆን የላውንደሪ ማሽኑን ግን አይጨምርም።


ማስታወሻ 2: የቤቱን ገበያ ላይ ቪዲዮ ተጠቅሞ ማስታወቂያ መስራት ስለማይቻል ፣ በግል ለደንበኞቻችሁም ሆነ ለእራሳቹ በግል መላክ እንችላለን። 


Property Images
Link copied!
Back