Presented By George Meelalii
AYAT -
AYAT, ZONE 5
Apartment
Sold
Description
#አፓርመንቱ
የሚገኘው አያት ዞን 5 አካባቢ ባለ የመኖሪያ መንደር ውስጥ G+4 ሆኖ በተገነባ እና በወለል 2 ቤቶች ባሉት ለኑሮ ምቹ በሆነ የመኖሪያ ህንፃ ውስጥ ነው።
ቤቱ ያለበት ግቢ ሰፊ እንደመሆኑ መጠን በቂ የመኪና ማቆሚያ፣ የልጆች መጫወቻ፣ የከርሰምድር ውሃ፣ ጀነሬተር፣ የህንፃ አስተዳደር እና ጥበቃ ያሉበት የተሟላ ኮምፓውንድ ነው።
ማስታወሻ: ሽያጩ የቤቱን እቃ አይጨምርም – Sold without furniture
- Region: AYAT
- Place: AYAT, ZONE 5
- Type: Apartment
- Status: Sold
- Listing Status: Sold
- Price: 12,999,000 ETB
- Area (sqm): 115.00
- Per SQM (Birr): 113,035
- Payment Type: Cash
- Bedrooms: 2
- Baths: 2
- Floor: 1
- Title Deed: E-CARTA
- George Meelali Commission: 30% of 4 (155,988.00 ETB)
- Agent Commission: 70% of 4 (363,972.00 ETB)
- Listing Date: 09 Jun 2026
- Sold Date: 18 Jun 2026
Link copied!