Presented By George Meelalii
MEGENANA - Megenana , ግብርና ሚኒስተር
Apartment active
Description

#አፓርመንቱ
የሚገኘው መገናኛ ደራርቱ አካባቢ 3B+G+11+T ሆኖ በተገነባ የመኖሪያ ፎቅ ላይ ነው።
ህንፃው ለነዋሪው ከሚሰጣቸው አገልግሎቶች መሃል ጂም ፣ ቴራስ ፣ ጀነሬተር ፣ እንግዳ መቀበያ ፣ በቂ የመኪና ማቆሚያ ፣ የአደጋ ግዜ መውረጃ ፣ አነስ ያለ ግቢ ፣ በካሜራ የታገዘ ጥበቃ ፣ 2 በመገጠም ላይ ያሉ ሊፍቶች ሲኖሩት አሁን ላይ ወደ 10 የሚጠጉ አባወራዎች መኖር ጀምረዋል።
Property Images
Link copied!
Back