Presented By George Meelalii
JAKROS -
JAKROS , እግዚአብ
Apartment
Sold
Description
#አፓርመንቱ
የሚገኘው ጃክሮስ መብራት አካባቢ ባለ G+13 ሆኖ በተገነባ እና በወለል 5 ቤቶች ባሉት ዘመናዊ የመኖሪያ ህንፃ ውስጥ ነው።
ህንፃው 2 ሊፍቶች እና እንግዳ መቀበያ አገልግሎት የሚሰጥ ሲሆን በተጨማሪም
መዋኛ ገንዳ፣ ጂም፣ የልጆች መጫወቻ ቦታ (Daycare)፣ የቅርጫት ኳስ ሜዳ፣ የሩጫ መለማመጃ ቦታ (Running space)፣ ጀነሬተር እና በካሜራ የታገዘ የጥበቃ አገልግሎት አለው።
ማስታወሻ: ህንፃው አዲስ አበባ ውስጥ Luxury የሚለውን የግንባታ ደረጃ ማሟላት ከቻሉ ጥቂት ህንፃዎች መሃል አንዱ ነው።
- Region: JAKROS
- Place: JAKROS , እግዚአብ
- Type: Apartment
- Status: Sold
- Listing Status: Sold
- Price: 20,399,000 ETB
- Area (sqm): 136.00
- Per SQM (Birr): 149,993
- Payment Type: Cash
- Bedrooms: 2
- Baths: 2
- Floor: 5
- Title Deed: ዲጂታል ካርታ
- George Meelali Commission: 100% of 1 (203,990.00 ETB)
- Agent Commission: 100% of 2 (407,980.00 ETB)
- Listing Date: 10 Jun 2026
- Sold Date: 16 Jul 2026
Link copied!